የሞ ኢብራሂም ሽልማት ለቀድሞ የኬፕ ቬርዴ ፕሬዚደንት30 መስከረም 2004ማክሰኞ፣ መስከረም 30 2004የአፍሪቃዊቱ ደሴት ኬፕ ቬርዴ የቀድሞ ፕሬዚደንት ፔድሮ ቬሮና ፒሬስ የዘንድሮው የሞ ኢብራሂም የመልካም አስተዳደር ሽልማት አሸናፊ ሆኑ።https://p.dw.com/p/RqLbፕሬዚደንት ፔድሮ ቬሮና ፒሬስምስል APማስታወቂያፕሬዚደንት ፒሬስ የዚሁ አምስት ሚልዮን ዶላር የያዘው ሽልማት የተሰጣቸው ሀገራቸውን ከአንድ ርዕሰ ብሔር ፈላጭ ቆራጭ አገዛዝ ወደ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት በማሸጋገራቸው መሆኑን ሽልማቱን የሚሰጠው ድርጅት አስታውቋል። አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሰ