የምግብ ዋስትና ጥያቄ በደብረ ሊባኖስ አካባቢ14 ግንቦት 2004ማክሰኞ፣ ግንቦት 14 2004በደብረ ሊባኖስ ወረዳ እና ባካባቢው የምግብ እጥረት ይታያል። ስፍራው ለእርሻ ተስማሚ ቢሆንም የምግብ ዋስትና ገና ባለመረጋገጡ ያካባቢው ሕዝብ ከርዳታ አልተላቀቀም።https://p.dw.com/p/150Aw1ምስል Helge Bendlማስታወቂያ አባካባቢውን ተዘዋውሮ የተመለከተው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ በዚያ ከሚገኙት ገበሬዎች አንዳንዶቹን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል። ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ተክሌ የኋላ