የምግብ አቅርቦቱ እና የዋጋ ተማኞች ሚና22 ጥቅምት 2004ረቡዕ፣ ጥቅምት 22 2004ረሀብ ማለት ምግብ በፍፁም የለም ማለት አይደለም። ረሀብ የአንድ ጆንያ ሩዝ ወይም የአንድ ጄሪካን ነዳጅ ዘይት ዋጋ አዘውትሮ በሚወደድበት ጊዜ የሚታይ ክስተት ነው።https://p.dw.com/p/RuWcምስል photocrew/Fotolia.comማስታወቂያ የምግብ ዋጋ ለሚወደድበት ሁኔታ የተለያዩ ምክንያቶች ይጠቀሳሉ። የአየር ፀባይ መበላሸት አንዱ ምክንያት ሊሆን ይችላል፤ ሮልፍ ቬንክል እንደዘገበው ግን፡ በአክስየን ገበያ ላይ ተማኞች የሚጫወቱት ሚናም ሌላው ምክንያት ሊሆን ይችላል። ሮልፍ ቬንክል አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ