የምዕራቡ ዓለም የስለላ ተቋማትና ሊቢያ
ሰኞ፣ ነሐሴ 30 2003ማስታወቂያ
እንደዘገባዎቹ ምዕራቡ ዓለም በሽብር ላይ በተከፈተዉ ዘመቻ ምክንያት ከጋዳፊ ስርዓትም ጋ ትብብር እንደነበረዉ የሚያሳይ መረጃዎችን ይፋ አድርገዋል። የጀርመን የስለላ ድርጅት ቡንደስ ገሃም ዲንስት ከጋዳፊ ስርዓት ጋ በመተባበር በአሸባሪነት የጠረጠሩ ሰዎችን ለምርመራ ወደዚያ እንዳስተላለፈ የተለያዩ መገናኛ ብዙሃን መጠቆማቸዉም የሰሞኑ የመነጋገሪያ ርዕሰ ጉዳይ እንደሆነ ነዉ የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለሚካኤል የሚያብራራዉ። ሸዋዬ ለገሠ ይልማን በጉዳዩ ላይ በስልክ አነጋግራዋለች።
ሸዋዬ ለገሠ
ይልማ ኃይለሚካኤል
ሂሩት መለሠ