የምክር ቤት እንደራሴዎች ጥያቄዎችና የጠ/ሚ መለስ መልስ26 ጥር 2003ሐሙስ፣ ጥር 26 2003የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ዛሬ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንደራሴዎች ለቀረቡላቸው ጥያቄ መልስ ሰጡ።https://p.dw.com/p/Qxznምስል DWማስታወቂያ ለጠቅላይ ሚንስትሩ ከቀረቡት ጥያቄዎች መካከል እየናረ የመጣው የሸቀጦች ዋጋ፡ የምርጫ ቦርድ ገለልተኛ የሚሆንበት እና የወደብ አጠቃቀም ጥያቄ ይገኙባቸዋል። ታደሰ እንግዳው አርያም ተክሌነጋሽ መሀመድ