1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የምክር ቤት አባላት ጥያቄና የጠ/ሚንስትሩ ምላሽ

ሐሙስ፣ መጋቢት 9 2002

የኢትዮጵያዉ ጠቅላይ ሚንስትር አቶ መለስ ዜናዊ የሐገሪቱ ምክር ቤት አባላት ላነሷቸዉ ጥያቄዎች ዛሬ መልስና ማብራሪያ ሰጥተዋል።

https://p.dw.com/p/MW9q
ጠ/ሚ መለስ ዜናዊምስል AP

ጠቅላይ ሚንስትሩ መልስና ማብራሪያ ከሰጡባቸዉ ጥያቄዎች በመጪዉ ግንቦት የሚደረገዉ ምርጫ፤ የኑሮ ዉድነት፤ የኤሌክትሪክ ሐይል አቅርቦት፤ የግብር ክፍያና ሙስና ዋና ዋናዎቹ ነበሩ። ሥለ ጥያቄ ና መልሱ ጉዳዩን የተከታተለዉን ታደሰ እንግዳዉን ነጋሽ መሐመድ በስልክ አነጋግሮታል። የመጀመሪያዉ ጥያቄ በምርጫዉ ሒደት ላይ ያተኮረ ነዉ።

ታደሰ እንግዳዉ፤ ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሠ