የምስራቅ ኮንጎ ውጊያ25 ጥቅምት 2001ማክሰኞ፣ ጥቅምት 25 2001የምሥራቃዊው ኮንጎ ሁኔታ አሁንም አሳሳቢ ሆኖ ይገኛል።https://p.dw.com/p/FnA5ተፈናቃይ የኮንጎ ዜጎችምስል APማስታወቂያ በመንግሥቱ ወታደሮችና በቱትሢው ጀነራል በሎራን እንኩንዳ በሚመሩት ዓማጺያን መካከል የተጀመረው ውጊያ ብዙ ሕዝብን ከመኖሪያ ቤቱ አፈናቅሎዋል። ይኸው አሳሳቢ ሁኔታ በዚህ ሳምንት የብዙ ጋዜችን ትኩረት አግኝቶዋል።