የምርጫ 2007 ከፊል ውጤት እና የኢዴፓ መግለጫ፣1 ሰኔ 2007ሰኞ፣ ሰኔ 1 2007የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ በምህፃሩ ኢዴፓ የምርጫ 2007 ከፊል ውጤትን በተመለከተ ዛሬ በግዮን ሆቴል ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ። የፓርቲው አመራር አባላት ፓርቲያቸው በውጤቱ አኳያ ያለውን ቅሬታ አብራርተዋል። ዕጩዎቻቸው እና ደጋፊዎቻቸው በምርጫው ዘመቻ እና በምርጫው ዕለትም ከፍተኛ እንቅፋቶች እንደደረሱባቸው የኢዴፓ ባለሥልጣናት አስታውቀዋል።https://p.dw.com/p/1FdaYዶክተር ጫኔ ከበደ እና አቶ ዋስይሁን ተስፋዬምስል DW/G. Tedlaማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ