የምርጫ ዝግጅት በሩሲያ
ዓርብ፣ ኅዳር 22 2004ማስታወቂያ
ምንም እንኳን መራጮች የምርጫ ህጉ መጣሱን አስመልክተዉ ከወዲሁ ቅሬታ ቢያሰሙም፤ ፕሬዝደንት ዲሚትሪ ሜድቬዴቭ ግን ዛሬ ባደረጉት ብሄራዊ ንግግር፤ የአገሪቱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ነፃና እኩል የሆነዉን ፉክክር እያጣጣሙ ነዉ ማለታቸዉ ተሰምቷል። ምርጫዉ አዲስ ለዉጥ በአገሪቱ አያመጣም፤ የተባበረች ሩሲያ የተሰኘዉ ገዢ ፓርቲ አሁንም ዉድድሩን በድል ያጠናቅቃል የሚሉ ግምቶችም እየተሰነዘሩ ነዉ።
ሮማን ጎንቻርኖኮ
ሸዋዬ ለገሠ
ተክሌ የኋላ