የምርጫ ቦርድ መግለጫ19 ግንቦት 2007ረቡዕ፣ ግንቦት 19 2007ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከሶስት ቀናት በፊት የተከናወነዉን ምርጫ የመጀመሪያ ደረጃ ዉጤት አስታወቀ።https://p.dw.com/p/1FXJRምስል DW/E. Bekeleማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ምርጫ ቦርድ ዛሬ በጽሕፈት ቤቱ በሰጠዉ መግለጫም ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትም ሆነ ለክልል ምክር ቤቶች በሁሉም ክልሎች የገዢዉ ፓርቲ አጋር ድርጅቶች አብላጫዉን ድምፅ ማግኘታቸዉን እስካሁን ያለዉ መረጃ እንደሚያመልክት ገልጿል። መግለጫዉን የተከታተለዉ ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ዝርዝሩን ልኮልናል።