የምርጫ ቦርድ ለዉጭ ጋዜጠኞች መግለጫ ሰጠ፤7 ግንቦት 2007ዓርብ፣ ግንቦት 7 2007መጪዉን ሀገራዊ አምስተኛ ምርጫ በሚመለከት የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ዛሬ ለዉጭ ሀገር ጋዜጠኞች መግለጫ ተሰጠ። ገለፃዉን ያደረጉት የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መርጋ በቃና ለምርጫ ከ30ሺህ በላይ የሀገር ዉስጥ ታዛቢዎች እንደሚሠማሩ አመልክተዋል።https://p.dw.com/p/1FQOxምስል DWማስታወቂያ ለሌሎች ከዘጋቢዎቹ ለቀረቡላቸዉ ጥያቄዎችም ማብራሪያ ሰጥተዋል። ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ተከታትሎ የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ሸዋዬ ለገሠ ነጋሽ መሐመድ