የምርጫዉ ዉጤትና የሰማያዊ ፓርቲ መግለጫ21 ግንቦት 2007ዓርብ፣ ግንቦት 21 2007ሰማያዊ ፓርቲ እሁድ ዕለት የተካሄደዉን ምርጫ ሂደቱንም ሆነ ዉጤቱን እንደማይቀበለዉ አስታወቀ። የፓርቲዉ ከፍተኛ የአመራር አባላት ዛሬ ቀትር ላይ ለሀገር ዉስጥና ለዉጭ ሃገር ጋዜጠኞች እንደገለፁት ሂደቱም ሆነ ምርጫዉ ሰላማዊና ፍትሃዊ አልነበረም ብለዋል።https://p.dw.com/p/1FYzmምስል DW/Yohannes G/Egziabherማስታወቂያ ፓርቲዉ ሰላማዊ ትግሉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አመልክተዋል። መግለጫዉን የተከታተለዉ ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዝርዝሩን ልኮልናል። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ሸዋዬ ለገሠ ኂሩት መለሰ