የምርት ገበያ ሥራ አስኪያጅ ሥራ መልቀቅ14 ሰኔ 2004ሐሙስ፣ ሰኔ 14 2004ባለፉት አራት ዓመታት የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለስልጣን ዋና ሥራ አስኪያጅ የነበሩት ዶክተር ዕሌኒ ዘውዴ ገ/መድኅንና አብረዋቸው ይሠሩ የነበሩት ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ፤ ዛሬ ከኃላፊነታቸው መልቀቃቸውን በጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቀዋል።https://p.dw.com/p/15JJlምስል picture alliance/dpaማስታወቂያ ታደሰ እንግዳው እንደዘገበልን፤ ዋና ሥራ አስኪያጅዋ ዶክተር ዕሌኒ ከሥራ ለመልቀቃቸው ምክንያት የሆነው፤ ከውጭ ሀገር ልምድ ያካበቱ ሙያተኞችን በሀገር ውስጥ ሙያተኞች የመተካት ሂደት ነው ማለታቸው ተጠቅሷል። ታደሰ እንግዳዉ ተክሌ የኋላ አርያም ተክሌ