1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሜክሲኮዉ የስደት መስመር 

ሐሙስ፣ ነሐሴ 30 2011

ለኢትዮጵያዉያን ጨምሮ ለአፍሪቃ ስደተኞች ብዙም ያልተመደዉ የደቡብ አሜሪካ የስደት መስረም ያዩ እንደሚሉት እንደሌሎቹ ሁሉ ከሞትና ከባድ መከራ ጋር የሚጋፈጡበት ጉዞ ነዉ።

https://p.dw.com/p/3P76W
Costa Rica afrikanische Flüchtlinge an der Grenze zu Panama
ምስል picture-alliance/dpa/EPA/M. Rosario

የሜክሲኮዉ መስመር

አዉሮጳ፣ መካከለኛዉ ምሥራቅ ወይም ደቡብ አፍሪቃ መኖር-መስራትን አልሞ ከየቤቱ የሚወጣዉ አፍሪቃዊ ስደተኛ አንድም የበረሐ፣ ሁለትም የዉሐ ሰወስትም የአዉሬ ሲሳይ እየሆነ የመቅረቱ ዘግናኛ እዉነት የዕለት ከዕለት ዜና ከሆነ አመታት አስቆጠረ።ለኢትዮጵያዉያን ጨምሮ ለአፍሪቃ ስደተኞች ብዙም ያልተመደዉ የደቡብ አሜሪካ የስደት መስረም ያዩ እንደሚሉት እንደሌሎቹ ሁሉ ከሞትና ከባድ መከራ ጋር የሚጋፈጡበት ጉዞ ነዉ።ዕድል፣ገንዘብ፣የግል ብርታት ጊዜም አግዞት አዲሱን መስመር አቋርጦ ዩናይትድ ስቴትስ የገባ አንድ ኢትዮጵያዊ ስደተኛ እንደሚለዉ ደግሞ ስደቱ መሞትና አለመሞትን በግራ ቀኝ እጆች እኩል ተይዞ የሚደረግ ጉዞ ነዉ።

 መክብብ ሸዋ 

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሰ