የሜርክል እና ኦሎንዶ የአዉሮጳ ኅብረት ንግግር27 መስከረም 2008ሐሙስ፣ መስከረም 27 2008የጀርመን መራሂተ መንግሥት አንጌላ ሜርክል እና የፈረንሳይ ፕሬዝደንት ፍራንሶ ኦሎንድ ትናንት በሽትራስቡርግ የአዉሮጳ ኅብረት ፓርላማ ተገኝተዉ በጋራ ንግግር አድርገዋል።https://p.dw.com/p/1GkYfምስል Reuters/V. Kesslerማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ሜርክልና ኦሎንድ የአዉሮጳ ኅብረት ያጋጠመዉን የፋይናንስና የስደተኞች ቀዉስ እንዲሁም የተጋረጠበትን የደህንነት ስጋት ሊቋቋምና ሊወጣም የሚችለዉ አባል ሃገራት በአንድ ላይ ሲቆሙና ሲተባበሩ መሆኑን ገልጸዋል። ለዚህም መንግሥታት ተግተዉ እንዲሠሩ ጥሪ አቅርበዋል። ዝርዝሩን የብራስልሱ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሤ ልኮልናል። ገበያዉ ንጉሤ ሸዋዬ ለገሠ ኂሩት መለሰ