1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተመላሾች ስሞታ

ሰኞ፣ ግንቦት 12 2011

ችግራቸው በዘላቂነት እንዲፈታም መንግሥት የግብርና ግብአቶችን እንዲያቀርብላቸውም ጠይቀዋል። የክልሉ መንግሥት በበኩሉ የምግብ አቅርቦት ችግር እንደሌለ ጥራት የጎደለውም እህል እንደማይሰጥ አስታውቆ በአንዳንድ ምክንያቶች ግን ወቅቱን ጠብቆ ላይቀርብ ይችላል ብሏል።

https://p.dw.com/p/3Immr
Gondar Amhara Region Konflikt Versorgung
ምስል DW/A. Mekonnen

የተመላሾች ስሞታ

 እነዚሁ በተመለሱበት አካባቢ ጊዜያዊ እርዳታ የሚሰጣቸው ተመላሾች «የምግብ እርዳታው በአግባቡ እየቀረበልን አይደለም» ሲሉ ለዶይቼ ቬለ (DW) ተናግረዋል። ችግራቸው በዘላቂነት እንዲፈታም መንግሥት የግብርና ግብአቶችን እንዲያቀርብላቸውም ጠይቀዋል። የክልሉ መንግሥት በበኩሉ የምግብ አቅርቦት ችግር እንደሌለ ጥራት የጎደለውም እህል እንደማይሰጥ አስታውቆ በአንዳንድ ምክንያቶች ግን ወቅቱን ጠብቆ ላይቀርብ ይችላል ብሏል። ዝርዝሩን የባህርዳሩ ዘጋቢያችን ዓለምነው መኮንን ልኮልናል።


ዓለምነው መኮንን
ኂሩት መለሰ
ተስፋለም ወልደየስ