የማሕፀን በር ካንሰር ቅድመ ምርመራ27 ሚያዝያ 2007ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 27 2007የማሕፀን በር ወይም ሰርቫይካል ካንሰር በቀላሉ ሊከላከሉት ሲቻል የበርካታ ሴቶችን ሕይወት የሚቀጥፍ በሽታ መሆኑን የዓለም የጤና ድርጅት ያመለክታል። ድርጅቱ እንደሚለዉም በየዓመቱ በማደግ ላይ በሚገኙ ሃገራት ከ270 ሺህ በላይ ሴቶች በዚህ በሽታ ምክንያት ይሞታሉ።https://p.dw.com/p/1FKX7ማስታወቂያ