የማሕበራዊ ድረ ገጾች ሁለንተናዊ አገልግሎት፣ 10 ታኅሣሥ 2006ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 10 2006ለህዝብ መረጃ በማቅረብ ሰፊ አገልግሎት በመስጠት ከታወቁት ዋና -ዋና ዘርፎች ፣ማለትም ሬዲዮ ፣ ቴሌቭዥን፤ ጋዜጣና መጽሔት ሌላ ፣ ማህበራዊ የህዝብ መገናኛ ዘዴዎች ፣ ፈጣንና ማራኪ ሁለገብ መረጃ ማቅረብ እንደሚችሉ በማሥመስከር ላይ ናቸው። ማሕበራዊ ድረhttps://p.dw.com/p/1AdgJምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ -ገጾች፣ ከተራ ፤ የወዳጅ ማፈላለጊያም ሆነ ትውውቅ ማሣለጫነት አልፈው ፣ ባገሪቱ ፖለቲካዊ መስክ የነቃ ተሳትፎ የሚደረግባቸው መድረኮች ለመሆን መብቃታቸውም እየተነገረ ነው። ስለ ማሕበራዊ ድረ ገጾች ሚና የዘርፉን ተጠቃሚዎችና ባለሙያዎች ፤ በማነጋጋር የቀረበው ዘገባ የሚከተለው ነው። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ተክሌ የኋላ ሸዋዬ ለገሰ