የማሊ ጦር ሠራዊት ሥልጠና
ቅዳሜ፣ መጋቢት 28 2005ማስታወቂያ
እንድርሳቸው ገለጻ፣ በወቅቱ የተለያዩ የማሊ ጦር ኃይላት ቡድኖች የሚያሠለጥኑ ወደ ሁለት መቶ ፡ ሁለት መቶ ሀምሣ አሠልጣኞች በሀገሪቱ ይገኛሉ። ከዚህ በተጨማሪም ደጋፊ እና ከለላ ሰጪ ኃይላትም አሉ። ሁለት መቶ የህብረቱ አሠልጣኞች የማሊ ሠራዊት አስፈላጊው ጥንካሬ እና ስልት እንዲኖረው ያስችላል የሚባለው ሥልጠና የሚሰጡት ከማሊ ዋና ከተማ ባማኮ 60 ኪሎሜትር ርቃ በምትገኘው ኩሊኮሮ በተባለችው ከተማ ነው።
አርያም ተክሌ
መሥፍን መኮንን