የሚዛን ተማሪዎች ጥያቄና ያጋጠማቸው28 ሰኔ 2005ዓርብ፣ ሰኔ 28 2005በቤንቺ ማጂ ዞን የሚዛን ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ና መሰናዶ ትምህርት ቤት ተማሪዎች፣ የመብት ጥያቄ በማንሣታቸው ለእሥር መዳረጋቸውን የታሣሪዎቹ ተማሪዎች ቤተሰቦች ገለጡ።https://p.dw.com/p/192uZማስታወቂያ ተማሪዎቹ «በነጻ ትምህርት ዕድል አሰጣጥና ደረሰብን» ባሏቸው አስተዳደራዊ በደሎች ላይ፣ «የእንወያይ» ደብዳቤ በመለጠፋቸውም ፖለቲካዊ ትርጉም ተሰጥቶት አመጽ ቀስቅሳችኋል ተብለው መታሠራቸውን ምንጮቻችን ጨምረው ገልጸዋል። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ተክሌ የኋላ ሂሩት መለሰ