አስተናጋጆቹ እንደሚሉት ዩናይትድ ስቴትስና አዉሮጳን የመታዉ የገንዘብ ቀዉስ፥ የኢራን የኑክሌር መርሐ-ግብርና ዩናይትድ ስቴትስ ፊቷን ከአዉሮጳ ወደ ፓስፊክ ማዞሯ ጉባኤተኞች ከሚነጋገሩባቸዉ ጉዳዮች ዋነኞቹ ናቸዉ።ጉባኤዉ በየዓመቱ እንደሚሆነዉ ሁሉ ነገ-ሙኒክ ደቡባዊ ጀርመን ዉይጥ ይከፈታል።የጉባኤተኞችን መርሕ የሚቃወሙ ወገኖችም ለሰልፍ እየተዘጋጁ ነዉ።
ይልማ ሐይለ ሚካኤል
ነጋሽ መሐመድ
ተክሌ የኋላ