የሙስና ዋነኛ ችግርነት መጉላቱ15 የካቲት 2004ሐሙስ፣ የካቲት 15 2004ሙስና ኢትዮጵያ ዉስጥ አሉ ከሚባሉ ዋነኛ ችግሮች አንዱ እንደሆነ አንድ ዓለም ዓቀፍና ሌላ አንድ የአገር በቀል ድርጅቶች ያካሄዱት ጥናት አመለከተ። መንግስት በበኩሉ ሙስና የሥርዓቱ አደጋ ነዉ በሚል የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አቋቁሞhttps://p.dw.com/p/149Akምስል picture alliance/dpaማስታወቂያ እየታገለ እንደሆነ ቢገልፅም ከህዝብ ጋ በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ የሚገናኙ ተቋማት ለሙስና የተጋለጡ እንደሆነ ማመልከታቸዉን ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ የላከዉ ዘገባ ያስረዳል። ከተቋማቱ መካከል ፍርድ ቤት፤ ፖሊስ፤ ወረዳና ቀበሌ መስተዳድሮች ተጠቅሰዋል። ታደሰ እንግዳዉ ሸዋዬ ለገሠ አርያም ተክሌ