የሙስሊሞች ተቃዉሞና ሰብዓዊ መብት በኢትዮጵያ
ሐሙስ፣ ሐምሌ 19 2004ማስታወቂያ
አማንያን ጋ መጋጨቱ ሮይተርስ ዘግቧል። በተፈጠረዉ መፋጠጥም ቤተዕምነታቸዉ ዉስጥ የፀጥታ ኃይሎች ገብተዉ አንዳንዶችን ሲያስሩ፤ በትር የደረሰባቸዉ እንዳሉም ተነግሯል። ዓለም ዓቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች HRW ሁኔታዉን በጥሞታ እየተከታተለ እንደሚገን በመግለፅ፤ ለተባባሰዉ ሁኔታ መንስኤዉ የሀገሪቱ ህገ መንግስት አለመከበር እንደሆነ አመልክቷል። የድርጅቱን የአፍሪቃ ተመራማሪ ያነጋገረችዉ ሸዋዬ ለገሠ ዘገባ አጠናቅራለች።
ሸዋዬ ለገሠ
አርያም ተክሌ