1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሙስሊሞች መዋቅራዊ ሽግግር ኮሚቴ መግለጫ

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 17 2011

በመጪው ሚያዝያ 23 ቀን 2011 ዓ.ም  ዑላማዎች፤  ምሁራን እና የሀገር ሽማግሌዎች የሚሳተፉበት ጉባኤ እንደሚጠራ የሙስሊሞች መዋቅራዊ ሽግግር ኮሚቴ ዐስታወቀ።

https://p.dw.com/p/3HSTf
Äthiopien  Institutioneller Reformausschuss der Muslime
ምስል DW/Y. Gebrezihaber

በባለአደራ አመራር አማካኝነት የመጅሊስ ምርጫ ይካሄዳል ተብሏል

በመጪው ሚያዝያ 23 ቀን 2011 ዓ.ም  ዑላማዎች፤ ምሁራን እና የሀገር ሽማግሌዎች የሚሳተፉበት ጉባኤ እንደሚጠራ የሙስሊሞች መዋቅራዊ ሽግግር ኮሚቴ ዐስታወቀ። የኮሚቴው አመራር አባላት ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እስካሁን በኮሚቴው የተሠሩ ሦስት ዐበይት ጉዳዮች በጉባኤው እንደሚጸድቁ እና በባለአደራ አመራር አማካኝነት የመጅሊስ ምርጫ እንደሚካሄድ ተናግረዋል። በጉባኤው ከሦስት መቶ በላይ ተሳታፊዎች እንደሚገኙ ተገልጧል።  

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር 

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ነጋሽ መሐመድ

ተስፋለም ወልደየስ