የሙስሊም ምዕመናን ተቃዉሞ12 ሐምሌ 2005ዓርብ፣ ሐምሌ 12 2005ኢትዮጵያዉያን ሙስሊሞች መንግስት በሃይማኖታችን ጉዳይ ጣልቃ መግባቱን ያቁም በማለት በየመስጊዱ የሚያደርጉትን ተቃዉሞ ዛሬም ቀጥለዋል።https://p.dw.com/p/19Auuምስል DW/Tedla Getachewማስታወቂያ በዛሬዉ ዕለት አዲስ አበባ ዉስጥ በተለይ በታላቁ አንዋር መስጊድና አካባቢዉ የተሰባሰበዉ ምዕመን ከሳምንታዊዉ የጁምዐ ሶላት በኋላ የተለያዩ መፈክሮችን በማሰማት ተቃዉሞዉን ገልጿል። አካባቢዉን የቃኘዉ የአዲስ አበባዉ ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር እንዳለዉ በመስጊዱ አካባቢ የታደመዉ ምዕመን ቁጥር እጅግ ከፍተኛ ነበር። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ሸዋዬ ለገሠ ነጋሽ መሐመድ