የሙስሊም ምክር ቤት ምርጫ28 መስከረም 2005ሰኞ፣ መስከረም 28 2005ተቃዉሞ የበዛበት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ምርጫ በትናንትናዉ ዕለት በመላ ሀገሪቱ መካሄዱን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር በላከልን ዘገባ አመልክቷል።https://p.dw.com/p/16MWYማስታወቂያ እንደዘገባዉ የምርጫዉ አካሄድ ሙስሊሙ ህብረተሰብ አንድ ላይ ተሰብስቦ ለየወረዳዉ ይወክሉኛል ያላቸዉን 25 ሰዎች በመጠቆም፤ ከእነዚህ መካከል 20 ሰዎች እጅ በማዉጣት ተመርጠዋል። ዮሐንስ ዝርዝር ዘገባ ልደት አበበ አርያም ተክሌ