የሙሥሊም መሪዎች የክስ ሂደት16 መጋቢት 2006ማክሰኞ፣ መጋቢት 16 2006የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ምድብ ችሎት በዛሬው ውሎው የሙሥሊም መሪዎችን የክስ ሂደት ተመለከተ። ችሎቱ በነአቶ አቡበከር አህመድ መዝገብ ዓቃቤ ሕግ በአሸባሪነት ክስ የመሠረተባቸውን ተከሳሾች ጉዳይ ከተመለከተ በኋላhttps://p.dw.com/p/1BVTjምስል dpaማስታወቂያ የመከላከያ ምስክሮችን ለማዳመጥም ለፊታችን ሀሙስ መጋቢት 18 ቀን ፣ 2006 ዓም ተለዋጭ ቀጠሮ ይዞዋል። ችሎቱ ተከሳሾች በማረሚያ ቤት ውስጥ ደረሰብን ያሉትን የሰብዓዊ መብት ጥሰትንም በማዳመጥ ፣ ተከሳሾች አቤቱታቸውን በጠበቆቻቸው በኩል እንዲቀርብ ትዕዛዝ ሰጥቶዋል። ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር አርያም አብርሀ ነጋሽ መሀመድ