1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመጽሃፍ አዉደ ርዕይ በፍራንክፉርት

ሰኞ፣ ጥቅምት 10 2001

ዘብድሮ ስድሳኛ አመቱን የያዘዉ አለማቀፉ የመጽሃፍ አዉደ ርእይ እዚህ በፍራንክፈርት ከተማ ባለዉ ሳምንት ለአምስት ቀናት ተካሄደ።

https://p.dw.com/p/Fde7
የዘንድሮዉ የመጽሃፍ ኢግዚቢሽን ተሸላሚ ጀርመናዊዉ ሰአሊ አዝሊም ኪፊርምስል AP
ያለፈዉ እሁድ የተጠናቀቀዉ አለማቀፉን በመጽሃፍ አዉደ ርእይ በንግግር የከፈቱት የቱርኩ ፕሪዘዳንት አብዱላህ ጉል፣ የጀርመኑ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፍራንክ ቫልተር ሽታይን ማየር ናቸዉ። በዘንድሮዉ የፋንክፈርት የመጽሃፍ አዉደ ርእይ ዋንኛ ተጋባዥ አገር ቱርክ ነበረች። ያድምጡ