የመድረክ እጩዎች የማስተዋወቅና የምርጫ ቅስቀሳ10 ግንቦት 2007ሰኞ፣ ግንቦት 10 2007የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ፣ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ፤ ባጭሩ መድረክ፣ ከትናንት በስቲያ ቅዳሜ አዲስ አበባ ውስጥ በጃንሜዳ፤ እጩዎችን የማስተዋወቅና የ«ምረጡኝ» ቅስቀሳ አካሄደ።https://p.dw.com/p/1FRdHምስል DW/Y. Gebreegziabherማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio የአዲስ አበባው ዘጋቢአችን ፣ ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር እንዳለው ፣ በዕለቱ የተጠበቀውን ያህል ሕዝብ ባይገኝም፤ መርሐ ግብሩ ተጠብቆ ሊካሄድ ችሏል። ሕዝቡ፤ በስብሰባው እንዳይገኝ ፣ ፖሊስ ተጽእኞ ማድረጉን ፤ መድረክ አስረድቷል። ዘጋቢችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ዝርዝሩን ልኮልናል። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ተክሌ የኋላ አርያም ተክሌ