1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመድረክ ስብሰባ

ሰኞ፣ ነሐሴ 4 2007

ሰባት የፖለቲካ ፓርቲዎችን ያቀፈዉና የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አንድነት መድረክ «መድረክ» በመባል የሚታወቀዉ ድርጅት ያለዉን የሥራ ሂደት በመገምገም ለሁለት ቀናት ያካሄደዉን ስብሰባ አጠናቀቀ።

https://p.dw.com/p/1GCqX
Äthiopien Oppositionpartei MEDREK PK
ምስል DW/G. Tedla

[No title]

ድርጅቱ በስብሰባዉ ማጠናቀቂያ ላይ በአስራ ሦስት ነጥቦች የተጠቃለለዉን የአቋም መግለጫዉን ይፋ አድርጎአል። ስብሰባውን የተከታተለው የአዲስ አበባ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዋነኞቹን የስብሰባ ይዘት እንደሚከተለው አጠናቅሮታል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ


አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ