የመድረክ ሕዝባዊ ስብሰባ29 ሐምሌ 2005ሰኞ፣ ሐምሌ 29 2005የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ትናንት በአዲስ አበባ ሕዝባዊ ውይይት አካሄደ። ይኸው ከአንድ ሺህ አምሥት መቶ ታዳሚዎች የተገኙበት ስብሰባ በወቅታዊ ፖለቲካዊ፣ ኤኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶዋል።https://p.dw.com/p/19K87ምስል DW/G. Teldaማስታወቂያ ስብሰባውን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ተከታትሎታል። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ