የመድረክ ለዲሞክራሲ ምክክር መለሰተኛ መርሀ ግብር22 ሰኔ 2001ሰኞ፣ ሰኔ 22 2001በስምንት የፖለቲካ ፓርቲዎችና በሁለት ግለሰቦች የተዋቀረው መድረክ ለዲሞክራሲ ምክክር በኢትዮጵያ ያዘጋጀውን መለሰተኛ መርሀ ግብር አባላቱ እንዲወያዩበት በትኗል ።https://p.dw.com/p/IdeBምስል AP GraphicsBank/DWማስታወቂያስልሳ ገፆችና በሰባት ክፍሎች የተዘጋጀው የመድረኩ መለስተኛ መርሀ ግብር ካካተታቸው ነጥቦች ውስጥ አጠቃላይ መርሆዎቹና አቋሞቹ በፖለቲካ ጉዳዮች ላይ የሚከተላቸውን አስተሳሰቦች ይገኙበታል ። ታደሰ እንግዳው ከአዲስ አበባ -- ሂሩት መለሰ፣ ተክሌ የኋላ፣