የመድሕን ካሣ ለአርሶ-አደሮች8 መጋቢት 2001ማክሰኞ፣ መጋቢት 8 2001የምሥራቅ ሸዋ ፣ የሉሜ- አዳማ ወረዳ አርሶ-አደሮች ፣ በኢትዮጵያ ታሪክ ፣ ለመጀመሪያ ጊዜ ለተበላሸባቸው ሰብል፣ የመድሕን ዋስትና ተከፈላቸው።https://p.dw.com/p/HDvM...ሆ በሬ!...ምስል APማስታወቂያ አርሶ-አደሮቹ፤ በማኅበር ተደራጅተው፣ ለሰብላቸው በኒያላ መድሕን ድርጅት ዋስትና ገብተው ነበር። ሰብላቸውን ያበላሸው፣ ያለፈው ክረምት እንዳበቃ፣ በኃይል የጣለው ዝናም ሲሆን ቀድመዉ በወሰዱት ጥንቃቄ ተጠቃሚ ለመሆን በመቻላቸዉ ለሌሎችም አርአያ ሊሆን አስችሏቸዋል።