የመድሃኒት ሱሰኞቹ4 የካቲት 2000ማክሰኞ፣ የካቲት 4 2000በፈረንሳይ የመድሃኒት አጠቃቀሙ ከሌሎቹ የአዉሮፓዉያን ሀገራት ህዝቦች የበለጠ መሆኑ ይፋ ሆነ። በተለይ ደግሞ የመንፈስ ጭንቀትን የሚያስተካክሉና ፀረ ተህዋሲያን የሚባሉትን የመድሃኒት አይነቶች አዘዉትሮ በዉሰድ ፈረንሳዮች ግንባር ቀደም ተብለዋል።https://p.dw.com/p/E0mdበልክምስል Bilderboxማስታወቂያሃኪሞቹም እጃቸዉ የሚቀናዉ ፀረ ተህዋሲ መድሃኒቶችን ለበሽተኞቻቸዉ መፃፍ ነዉ። የመድሃኒት ጥገኛ የሆኑትን ወገኖች ለማስተማርም የአገሪቱ መንግስት የጤና ጥበቃ፤ የመድሃኒት ቀማሚዎችና የመድሃኒት ቤቶች የጋራ ዘመቻ ይዘዋል።