የመኢአድ ፓርቲ ጋዜጣዊ መግለጫ25 ግንቦት 2007ማክሰኞ፣ ግንቦት 25 2007የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በቅርቡ ይፋ እንዳደረገው፤ በተካሄደው ሀገራዊ ምርጫ ከሁሉም ክልሎች በደረሰው ከፊል ውጤት መሠረት ገዢዉ ፓርቲ ኢ ህ አ ዴ ግ እና አጋር ድርጅቶች ፣ ለሕዝብ ተወካዮች እናhttps://p.dw.com/p/1FanUምስል DW/G.Tedlaማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ለክልል ምክር ቤቶች አብላጫዉን ድምፅ በማግኘት ምርጫውን አሸንፈዋል። ይህንንም ቅድመ ውጤት ተከትሎ ፤ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ( መኢአድ) ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ፤ ተከታትሎ ዘገባ ልኮልናል። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ልደት አበበ ሸዋዬ ለገሠ