የመኢአድ እና የኦፌዴን መሪዎች ስልጣን መልቀቅ30 ግንቦት 2002ሰኞ፣ ግንቦት 30 2002የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ፕሬዚደንት ኢንጅንየር ኃይሉ ሻውል እና የኦሮሞ ፌዴራሊስት ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ መስራችና መሪ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ከስልጣናቸውን ለቀቁ። ስለሁለቱ የተቃውሞ ፓርቲዎች መሪዎች ስልጣን መልቀቅ በስልክ የህዝብ አስተያየት አሰባስበናል።https://p.dw.com/p/Nk2pምስል picture alliance/dpaማስታወቂያታደሰ እንግዳው አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ