1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመኢአድ አቤቱታ

ሰኞ፣ ሰኔ 13 2008

መኢአድ አባሎቼ ላይ እንግልትና ግድያ ይፈፀማል ሲል ባለፈው ሳምንት በሰጠው መግለጫ አማረረ ።ድርጅቱ ከዚህ ሌላ አባላቶቹ አድልዎና መገለል እንደሚደርስባቸው ማህበራዊ ተሳትፎአቸውም እንዲገብ የተደረገ መሆኑን አስታውቋል።

https://p.dw.com/p/1JABp
Logo Äthiopien Opposition Partei AEUP

[No title]


የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች አባላቶቼ ላይ እንግልትና ግድያ ይፈፀማል ሲል ባለፈው ሳምንት በሰጠው መግለጫ አማረረ ።ድርጅቱ ከዚህ ሌላ አባላቶቹ አድልዎና መገለል እንደሚደርስባቸው ማህበራዊ ተሳትፎአቸውም እንዲገብ የተደረገ መሆኑን አስታውቋል ።መአኢአድ ከመንግሥት ጋር በሚካሄድ ንግግር ችግሮች እንዲፈቱ ቢፈልግም ከገዥው ፓርቲ በኩል ፈቃደንኝነቱ ካለመኖሩም በላይ ችግሩ እየተባባሰ መሄዱን ተናግሯል ።


ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ኂሩት መለሰ
አዜብ ታደሰ