የመንግስት ባለስልጣናት ንብረት ምዝገባ23 ኅዳር 2003ሐሙስ፣ ኅዳር 23 2003የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናት ያላቸዉን ንብረትና ሃብት ማስመዝገብ ጀምረዋል።https://p.dw.com/p/QOLyምስል DWማስታወቂያ ከአዲስ አበባ ወኪላችን የላከልን ዘገባ እንደሚለዉ በቀዳሚነት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊና የምክር ቤቱ አፈጉባኤዎች እንዲሁም የሥራ ባልደረቦቻቸዉ በተከታታይ በማስመዝገብ ላይ ይገኛሉ። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ሸዋዬ ለገሰ አርያም ተክሌ