የመተከሉ ጥቃት እንዲመረመር ተጠየቀ
እሑድ፣ መስከረም 10 2013ማስታወቂያ
በቤንሻንጉል ጉሙዝ የተፈጸመው ጥቃት ገለልተኛ ፈጣን እና ውጤታማ የሆነ ምርመራ ተካሂዶ አጥፊዎች ላይ ተጠያቂነት እንዲረጋገጥ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አሳሰበ። ኮሚሽኑ ባወጣው መግለጫ እና ለዶቼ ቬለ DW በሰጠው ተጨማሪ ማብራሪያ በሲቪል ዜጎች ላይ የደረሰውን ጥቃት አውግዟል። የኮሚሽኑን ባልደረባ ያነጋገረው ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ከአዲስ አበባ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ሸዋዬ ለገሠ
አዜብ ታደሰ