የመሰንቆና የክራር ድግስ በጀርመን ከተማ14 ጥር 2007ሐሙስ፣ ጥር 14 2007https://p.dw.com/p/1EOyiማስታወቂያ በያዝነዉ የጎርጎረሳዉያኑ 2015 ዓ,ም የመጀመርያ የሙዚቃ ድግሳችን የኢትዮጵያን የአዝማሪ ሙዚቃን በቀጥታ ለማስደመጥ ቀርበናል፤ ሲል ነበር WDR የተሰኘዉ የጀርመኑ የራድዮ ጣብያ ሲያስደምጥ የነበረዉ ዝግጅት።