የመሰብሰብና የሰላማዊ ሰልፍ መብቶች19 መጋቢት 2005ሐሙስ፣ መጋቢት 19 2005የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ የመሰብሰብና ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ መብቶች ኢትዮጵያ ዉስጥ አለመከበራቸዉን አመለከተ።https://p.dw.com/p/186Sxምስል DWማስታወቂያ የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ በምህፃሩ ሰመጉ ባወጣዉ አንድ መቶ ሃያ አራተኛ ልዩ መግለጫ በሀገሪቱ የተለያዩ የፖለቲካና የሲቪክ ማህበራት ስብሰባና ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ መብታቸዉ መጣሱን አጣርቶ ማሥረጃ ማካተቱን ገልጿል። ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የሰመጉን ዳይሬክተር አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ሸዋዬ ለገሠ ነጋሽ መሐመድ