የመራጮች ምዝገባ ቀን መራዘም
ረቡዕ፣ የካቲት 10 2002ግንቦት 15 ,2002 ዓ.ም ለሚካሄደው አገር አቀፍ ምርጫ ከጥር 1 እስከ የካቲት 10 ,2002 ዓ.ም የተካሄደው የመራጮች ምዝገባ በአምስት ቀናት መራዘሙን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ ።
ቦርዱ ዛሬ ያበቃ የነበረውን የመራጮች ምዝገባ በአምስት ቀን ያራዘመው ከአብዛኛዎቹ የተወዳዳሪ ፓርቲዎች በቀረበለት ጥያቄ መሰረት መሆኑን ገልጿል ። ተቃዋሚ ፓርቲዎች ግን ቀኑ በቂ አይደለም እያሉ ነው ።
ታደሰ እንግዳው/ሂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ