የመረጃ ልዉዉጥ ቴክኖሎጂ ዓዉደ ርዕይ 29 ግንቦት 2006ዓርብ፣ ግንቦት 29 2006በኢትዮጵያ ያለዉ የስልክ እና የድረ- መገናኛ መሥመር ዝግመትና መቆራረጥ፤ በዘመናዊነት የወጡትን የመገናኛ ዘዴዎች የሚሰጡትን አገልግሎት መጠቀም እንዳላስቻላቸዉ፤https://p.dw.com/p/1CDxwምስል DW/Y. G. Geziabeherማስታወቂያ አንዳንድ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ገለፁ። ነዋሪዎቹ ይህን የገለፁት፤ ትናንት ከቀትር በኃላ በተከፈተዉ እና እስከ ሰኔ 5 የሚዘልቀዉን የመረጃ ልዉዉጥ ቴክኖሎጂ ዓዉደ ርዕይ ከጎበኙ በኃላ ከዶቼ ቬለ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልሥ ነዉ። ዝርዝሩን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሃንስ ገብረግዜአብሄር ልኮልናል። ዮሃንስ ገብረግዜአብሄር አዜብ ታደሰ ነጋሽ መሃመድ