የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መግለጫ12 ነሐሴ 2003ሐሙስ፣ ነሐሴ 12 2003በመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ፣ የመኢአድ አመራር ለተፈጠረው ልዩነት እና የስልጣን ሽኩቻ መፍትሄ እንዳገኘለት ፓርቲው ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ።https://p.dw.com/p/Rgkiምስል APማስታወቂያ ፓርቲውን ለማፍረስ ሞክረዋል ያላቸው አስራ አራት የፓርቲውን አመራር አባላትም ከፓርቲው መታገዳቸውን እና እነሱን የሚተኩ አዳዲስ የአመራር አባላትንም መምረጡን የመኢአድ መግለጫ አመልክቶዋል። ታደሰ እንግዳው አርያም ተክሌ ተክሌ የኋላ