የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መግለጫ
ረቡዕ፣ ጥር 30 2004ማስታወቂያ
የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት፡ መኢአድ በደቡብ ክልል በእሥር የሚገኙ አንድ መቶ አሥራ ሁለት የፓርቲው አመራር አባላት እንዲፈቱ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ጠየቀ። ኢሕአዴግ የሰላማዊውን ሂደት ምሕዳር እያጠበበ መኢአድን መንቀሳቀስ ወደማይችልበት ደረጃ አድርሶታል በሚልም መግለጫው ወቀሶዋል። የመኢአድ መግለጫ በኢትዮጵያ የዜጎች ሰብዓዊ መብት እንዲከበርም አክሎ ጠይቆዋል።
ታደሰ እንግዳው
አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ