የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር ጥሪ4 ሐምሌ 2008ሰኞ፣ ሐምሌ 4 2008የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር ለሚያበረክተዉ አገልግሎት የገንዘብ አቅሙን ለማጎልበት የድጋፍ ጥሪ አቀረበ።https://p.dw.com/p/1JN8iምስል DW/G. Tedlaማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio አቅም ለሌላቸዉ ሴቶች በነፃ የሕግ ድጋፍ የሚሰጠዉ ይህ ማኅበር በሚያከናዉነዉ ተግባር ለመቀጠል የሚያስችለዉን አቅም ለማጠናከር የእርዳታ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብርም አዘጋጅቷል። ዝርዝሩን ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ከአዲስ አበባ ልኮልናል። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ሸዋዬ ለገሠ አዜብ ታደሰ