የሕዝብ አስተያየት በማህበራዊ መገናኛ ብዙኃን
ሐሙስ፣ ሚያዝያ 11 2010ማስታወቂያ
አንዳንድ የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ተጠቃሚዎች ሹመቱን መልካም ብለውታል። አንዳንዶቹ ደግሞ እንኳንስ መሠረታዊ ለውጥ ይቅርና ጥገናዊ ለውጥም ለማምምጣት የማያስችል ነው ሲሉ ነቅፈውታል። ቦን የሚገኘዉን ጣቢያችንን ለመጎብኘት የመጣዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር በተወሰኑት አስተያየት ላይ አጭር ምልከታ አድርጓል።
ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር
ነጋሽ መሀመድ