የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት እና የጠ/ሚንስትሩ ምላሽ17 ጥቅምት 2008ረቡዕ፣ ጥቅምት 17 2008የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንደራሴዎች እና ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ፕሬዚደንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ መስከረም 24፣ 2008 ዓም ለሕዝብ ተወካዮች እና ለፌዴሬሽን ምክር ቤቶች ባሰሙት ንግግር ላይ ዛሬ ተወያዩ። እንደራሴዎቹ ላነሱዋቸው ጥያቄዎችም ጠቅላይ ሚንስትሩ መልስ እና ማብራሪያም ሰጥተዋል።https://p.dw.com/p/1Guxzምስል DW/G. Tedla HGማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ