የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ረቂቅ አዋጆችን አፀደቀ19 ሐምሌ 2008ማክሰኞ፣ ሐምሌ 19 2008በእረፍት ላይ የነበሩ አባላቱን ለዛሬ ለአስቸኳይ ጉባዔ የጠራዉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ረቂቅ አዋጆችን አፀደቀ።https://p.dw.com/p/1JW8Eምስል DW/Y. G. Egziabherማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio በዚህ ለአንድ ቀን በተጠራዉ ጉባዔ ምክር ቤቱ የግማሽ ቀን ቆይታዉ አድርጎ 16 እጩ ዳኞችን ለፊደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የዳኝነት ሹመት መስጠቱን እና አራት ረቂቅ አዋጆችንም ማፅደቁን የአዲስ አበባ ወኪላችን የላከልን ዘገባ ያሳያል። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አዜብ ታደሰ አርያም ተክሌ