የሕዝብ ተቃውሞዎች እና የመኢአድ ጋዜጣዊ መግለጫ5 ነሐሴ 2008ሐሙስ፣ ነሐሴ 5 2008መላው የኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ፣ መኢአድ ባለፉት ቀናት በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች፣ በተለያዩ አካባቢዎች በተካሄዱ ተቃውሞዎች የብዙ ንፁሃን ሰዎች ሕይወት የጠፋበትን ጉዳይ አስመልክቶ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቶዋል።https://p.dw.com/p/1JgjCማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio የኢትዮጵያ ፕሬዚደንት ዶክተር ተሾመ ሙላቱ ቀደም ሲል የመኢአድን ፕሬዚደንት እና ዋና ጸሐፊ ተቀብለው እንዳነጋገሩዋቸውም ተገልጾዋል። በሕዝብ ተቃውሞዎች ላይ የኢትዮጵያ ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ሚንስትር አቶ ጌታቸው ረዳም ለዶይቸ ቬለ አስተያየት ሰጥተዋል። ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዒርጊስ አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ